1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዊኪሊክስ መረጃዎች በርካቶችን እያወዛገበ ነው

ሰኞ፣ ኅዳር 20 2003

ዊኪ ሊክስ የተሰኘው የኢንተርኔት መረብ ሰሞኑን ይፋ ያደረጋቸው ሚስጥር ነክ መረጃዎች ከአሜሪካን እስከ ጀርመን ዓለምን እያነጋገሩ ነው።

https://p.dw.com/p/QL7q
የዊኪ ሊክስ መለያ ሎጎ
የዊኪ ሊክስ መለያ ሎጎ

ዊኪ ሊክስ በአሜሪካን የጦር ሄሊኮፕተር አብራሪዎች ኢራቅ ውስጥ ተፈፀመ ያለውን የሰላማዊ ሰዎች ግድያ የሚያሳየውን ቪዲዮ ጨምሮ እስካሁን በርካታ መረጃዎችን ይፋ አድርጓል።

ማንተጋፍቶት ስለሺ
አርያም ተክሌ