1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዉጪ ምንዛሪ እጥረት በኢትዮጵያ

ዓርብ፣ ኅዳር 19 2001

ምንዛሪዉ እጥረት መንግሥት የልማት እቅዶቹን በቁነና እንዲያፅፈፅም ወይም በጣም-አስፈላጊና አስፈላጊ የሚል ቅደም ተከተል እንዲያወጣ እያስገደደዉ ነዉ

https://p.dw.com/p/G5RV
እጥረቱ መሠታዊ አቅርቦትን ይነካ ይሆን?

በኢትዮጵያ የተከሰተዉ የዉጪ ምንዛሪ በመንግሥት የልማት ፕሮጀክቶች ላይ አሉታዊ ተፅኖ እያሳደረ ነዉ።ጉዳዩን የሚከታተሉ ወገኖችና የምጣኔ ሐብት አዋቂዎች እንደሚሉት በእጥረቱ ምክንያት መንግሥት በጣም አስፈላጊ ለሚላቸዉ የልማት ፕሮጄክቶች ቅድሚያ እንዲሰጥ እያስገደደዉ ነዉ።የእጥረቱ ትክክለኛ ምክንያት ግን በዉል አልታወቀም።ነጋሽ መሐመድ ጉዳዩን ተከታትሎታል።