1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወጣቶች ስደት በትግራይ መበራከቱ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 26 2012

የትግራይ ክልል ወጣቶች በሕገወጥ መንገድ የሚያደርጉት ስደት ተባብሶ መቀጠሉ ተገለፀ። ክልሉ የሠራተኛ እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ይህ የስደት ጉዳይ ለክልሉ መንግሥት አሳሳቢ ሆኖ መቀጠሉን ያመለክታል።

https://p.dw.com/p/3SZsp
Äthiopien - Krise in Tigray
ምስል DW/M. Hailesselassie

«ሥራ ማጣት ዋናው ምክንያት ነው»

 የክልሉ ሠራተኞና ማሕበራዊ ጉዳይ ቢሮ መረጃ እንደሚያመለክተው ባለፈው ዓመት ብቻ 19 ሺህ ዜጎች ከትግራይ ተነስተው ወደ ዓረብና አውሮጳ ሃገራት በሕገወጥ ድንበር አቋርጠው ተጉዘዋል።  የወጣቶች ስደት ዋነኛ ምክንያት ሥራ አጥነት መሆኑም ተገልፅዋል። የክልሉ የሠራተኛ እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ይህ የስደት ጉዳይ ለክልሉ መንግሥት አሳሳቢ ሆኖ መቀጠሉን ያመለክታል። ከመቀሌ ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ