1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወጣቶች መድረክ

ዓርብ፣ ሐምሌ 22 2003

በዛሬው የወጣቶች መድረክ መሰናዶዋችን በረሀብ ለተጎዳው የህብረተሰባችን ክፍል በራስ ተነሳሽነት ዕርዳታ ለማሰባሰብ ከተነሳሱ ወጣቶች መካከል ከአስተባባሪዎቹ አንዱን አነጋግረናል። ወጣቶቹ በማህበራዊ የመገናኛ ዘርፍ፤ ማለትም ኢንተርኔት ውስጥ ፌስ ቡክ በተሰኘው ገፅ ላይ ነው የተሰባሰቡት።

https://p.dw.com/p/RcsX
በረሀብ ለተጎዱ ወገኖቻችን
በረሀብ ለተጎዱ ወገኖቻችን

በረሀብ ለተጎዱ ወገኖቻችን በምን መልኩ እንድረ ስላቸው በሚለው ሀሳብ ላይ ወጣቶቹ በዛው በፌስቡክ ላይ ክርክር ካደረጉ በኋላ ጊዜያዊ ኮሚቴ አቋቁመው መንቀሳቀስ ጀምረዋል።ከአስተባባሪው ጋር አብረን ቆይታ እናደርጋለን።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሒሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ