1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወጣቶች መድረክ

ዓርብ፣ ግንቦት 12 2003

ጌጣ ጌጥ ነጋዴ ሆኖ ሰርቷል፣ ልብስ ሻጭም ነበር። አሮጌ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችንም እየጠገነ ኑሮን ገፍቷል፤ እዛው ስዑዲ አረቢያ ውስጥ። ሌላ ግዜ ደግሞ ተቀጥሮ ይሰራ በነበረበት የኢትዮጵያ ምግብ ቤት ውስጥ የሽንኩርቱ ልጣጭም የሐገሩ ናፍቆትም ተደማምሮ አምርሮ ማልቀሱን ያስታውሳል።

https://p.dw.com/p/ROxv
ስዑዲ አረቢያምስል DW
ዛሬ በግሉ ጥረት የራሱን ድርጅት ከፍቶ 10 ኢትዮጵያውያን ወገኖቹን ተጠቃሚ እንዲሆኑ አስችሏል። ወጣቱ የ15 ዓመታት የአረብ ሐገር የኑሮ ውጣ ውረዱንና ስኬቱን ያስቃኘናል። አብራችሁን ቆዩ። ማንተጋፍቶት ስለሺ መሳይ መኮንን
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ