1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወጣት ሴቶች መብት ክፍል 5

ማክሰኞ፣ ግንቦት 13 2005

ባለፈው ሳምንት ስለ ቼሮ አባት ማረፍና አጎቷ፤ የእናቷንና የእሷን ሀብት የምወርሰው እኔ ነኝ ማለታቸውን ሰምተናል።

https://p.dw.com/p/18bOM

የቼሮ ጓደኞች - ፋጡማና ቼፕቱ የአጎቷ ልጅ አብዲም ጭምር ልጃገረዶች የመውረስ መብት እንዳላቸው ተገንዝበዋል።በዛሬው ጭውውት ልጃገረዶቹ የሕፃናት የጉልበት ሥራ ምን ያህል የተስፋፋ እንደሆነ የሚገነዘቡበት ይሆናል።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ