1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወባ ክትባት ምርምር

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 19 2000

የበርካቶችን ህይወት በተለይ በአፍሪካ እየቀጠፈ የሚገኘዉ የወባ በሽታ አንድ ወቅት ኢትዮጵያ ዉስጥ እስከመጥፋት ደርሶ እንደነበር አይዘነጋም።

https://p.dw.com/p/E0mq
የወባ ትንኝ
የወባ ትንኝምስል DW-TV
ለዚህም ነበር እሱን በሚመለከት የሚንቀሳቀሰዉ መስሪያ ቤት ስያሜዉ ወባ ማጥፊያ ይባል የነበረዉ። የወባ በሽታን ማጥፋት የሚቻልበትን ሁኔታም እንዳለ መገመት ይቻላል።