የወለኔ ብሔረሰብ ስሞታ፤ 1 ታኅሣሥ 2005ሰኞ፣ ታኅሣሥ 1 2005ታኅሳስ አንድ ቀን (እ ጎ አ ታኅሳስ 10) የሰብአዊ መብት ቀን እንደመሆኑ መጠን፣ ዛሬም በዓለም ዙሪያ ታስቦ ውሏል። ኢትዮጵያ ውስጥ የሰብአዊ መብት አያያዝን አስመልክተው ስሞታ ከሚያቀርቡት ድርጅቶች መካከል አንዱ የወለኔ ህዝብ ዴሞክራሲያዊhttps://p.dw.com/p/16za4የ ተ መ የሰብአዊ መብት ኮሚሽንምስል APማስታወቂያ ፓርቲ (ወህዴፓ)መሆኑን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።የወለኔ፤ ኅብረተሰብ አባላት ፣ በደል ይደርስብናል፣ እንገላታለን ግድያም ሳይቀር ደርሶብናል ማለታቸውን ፣ ድርጅቱ በጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስታውቋል። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ሂሩት መለሰ