1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኮሌራ ስጋት

ሐሙስ፣ ሰኔ 6 2011

በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የአጣዳፊ ተቅማጥ እና ተውከት (አተተ) ታማሚዎች መበራከታቸው እየተነገረ ነው። ተመሳሳይ የህመም ምልክት እንዳለው የሚነገረው ኮሌራ ዋና ከተማዋን ጨምሮ  በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች መከሰቱ ተነግሯል።

https://p.dw.com/p/3KNcB
Stadt Dire Dawa in Äthiopien
ምስል Hailegzi Mehari

«ድሬደዋ ለበሽታው የተጋለጥች ናት»

እስካሁንም ከ500 የሚበልጡ ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ። በሽታው እስካሁን በአንዳንድ አካባቢዎች ገና ባይዳረስም የጤና ዘርፍ ኃላፊዎች ጥንቃቄ ለማድረግ እየጣሩ መሆኑን ይናገራሉ። ከድሬደዋ መሳይ ተክሉ ዘገባ ልኮልናል።

መሳይ ተክሉ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ