1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኬንያ የአትሌቲክስ ባለስልጣናት መታገድ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 21 2008

የዓለም አቀፉን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማኅበር «አይ ኤ ኤ ኤፍ» የኬንያ ሦስት የአትሌቲክስ ከፍተኛ ባለሥልጣናትን ላልተወሰነ ጊዜ ከሥራ ማገዱ ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/1HFMU
David Okeyo IAAF Kongress Peking China
ኬንያዊዉ ዴቪድ ኦኮዮምስል Getty Images/L. Zhang

ባለፉት ሳምንታት ዉስጥ የኬንያ አትሌቶች የደረሰባቸዉን ጉልበት (ኃይል) ሰጪ መድኃኒት የመጠቀም ክስ በመቃወምና ጉዳዩ በትክክል እንዲመረመር በመጠየቅ ናይሮቢ አትሌቲክስ ዋና ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ለቀናት ተቃዉሞ አካሂደዉ እንደነበር። በኬንያ የአትሌቲክስ ጽ/ቤት ቅጽር ግቢ ዉስጥ ተቃዉሞ ካደረጉት መካከል የቀድሞዉ የዓለም ማራቶን ሻንፒዮን እና በአሁኑ ወቅት የኬንያ አትሌቲክስ ማኅበር ሊቀመንበር ዊልሰን ኪፕሳንግ፤ እንዲሁም በጎርጎርዮሳዊ 2012 ዓ,ም የቦስተን ማራቶን አሸናፊ ዊስሊ ኮሪ ይገኙበታል። ከሁለት ወራት በፊት የኬንያ የአትሌትክስ ቢሮ ኃይል ሰጭ መድኃኒት መዉሰዳቸዉ በምርመራ የተረጋገጠ ሁለት ሯጮች ከዉድድር ሜዳ መታገዳቸዉን ይፋ አድርጎም ነበር። የዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማኅበር፤ የኬንያን የአትሌቲክስ ቢሮ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለምን ይሆን ያገደዉ፤ እዚህ ስቱድዮ ከመግባቴ ቀደም ሲል የናይሮቢ ወኪላችንን በስልክ ጠይቄዉ ነበር።


ፋሲል ግርማ


አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ