1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኩባ አብዮት 50ኛ አመት ክብረ-በዓል

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 24 2001

ፊደል የሌሉበትም ድግሥ በመርሕ-መፈክራቸዉ መድመቁ ነዉ-ዚቁ።ሳይኖሩም አሉ።

https://p.dw.com/p/GQtJ
ፊደል ድሮ-ከሔምግዌ ጋርምስል AP

የኩባ ኮሚንስቶች ሥልጣን የያዙበት 50ኛ አመት በዓል ትናንት ኩባ ዉስጥ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተከብሮ ዉሏል።ሳንቲያጎ ደ ቡባ በተከበረዉ በአል ላይ ከሰወስት ሺሕ የሚበልጡ ከዉጪና ከሐገር ዉስጥ የተጋበዙ እንግዶች ተገኝተዉ ነበር።አዲሱ የኩባ መሪ ራኡል ካስትሮ ለእንግዶቹ ባደረጉት ንግግር የኩባ ሶሻሊዝም በጠንካራ መሠረት ላይ መጣሉን አዉስተዉ የሐገሪቱ ሕዝብ ወደፊትም ከባድ ጊዜ እንደሚጠብቀዉ አስታዉቀዋል።ሚሻኤል ካስትሪቲዮስ የዘገበዉን ነጋሽ መሐመድ አጠናቅሮታል።

50 Jahre Revolution Kuba Raul Castro
ራዑልምስል AP