1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦባማ ድል እና የአሜሪካ ሥርዓት አስተምሕሮት

ሰኞ፣ ኅዳር 1 2001

ድፍን አለም ለየአጃንዳዉ መፍትሔ ወይም ስኬት የአሜሪካን ድጋፍ ርዳታ የመጠየቅ መማፀኑን ያክል ከአሜሪካ ልዩ ሥርዓት፥ ከኦባማ ልዩ ድል ለመማር መዘጋጀቱን አለመጠቆሙ ነዉ አሳሳቢዉ

https://p.dw.com/p/FquX
ምክርምስል AP
የኦባማ ልዩ ድል፣ የዩናይትድ ስቴትስ ልዩ ሥርዓት እና የአለም ልዩ አድናቆት-ተስፋ።ጤና ይስጥልኝ እንደምን ዋላችሁ።የኦባማ ድል መነሻ፤ የአለም መሪዋ ሐገር ሥርዓት ማጣቃሻ፣ የአለም አድናቆት ተስፋ ማጎልመሻ፣ የሰወስቱ ልዩዎች ቁንፅል ምክንያት-አስተምሕርት መድረሻችን ነዉ።