የኦባማና የሮምኒ የቴሌቪዥን ክርክር
ሐሙስ፣ መስከረም 24 2005ማስታወቂያ
የአሜሪካን የሀገር ውስጥ ፖሊሲ ጉዳዮች ነበሩ ።
የፊታችን ጥቅምት መጨረሻ ላይ የሚካሄደው የአሜሪካን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ፣ ዕጩ ተወዳዳሪዎች የመጀሪያው የፊት ለፊት ክርክር ትናንት ለሊት ተካሄደ ። በሥልጣን ላይ ያሉት የዲሞክራቶቹ እጩ ባራክ ኦባማ ና የቀድሞው የማሳቹሴትስ ግዛት ሃገረ ገዥ ሚት ሮምኒ በዴንቨር ኮሎራዶ ፣ በዴንቨር ዩኒቨርስቲ ያካሄዱት የዚሁ የመጀመሪያው የቴሌቪዥን ክርክር ሙሉ ትኩረት ግብር ፣ የእዳ ቅነሳ ፣ የሥራ ፈጠራና የመሳሰሉት የአሜሪካን የሀገር ውስጥ ፖሊሲ ጉዳዮች ነበሩ ። በክርክሩ የተቃዋሚው የሪፐብሊካን ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ ሚት ሮምኒ ከተጠበቀው በበለጠ የህዝብን ስሜት መማረክ ችለዋል ። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል ።
አበበ ፈለቀ
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ
አበበ ፈለቀ
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ