1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ሊ/መንበር በጀርመን

ማክሰኞ፣ ጥር 27 2006

የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ሊቀ መንበር፣ እንዲሁም፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ሊቀ መንበር ዶክተር መረራ ጉዲና ደጋፊዎቻቸውን ለመጪው ምርጫ ለመቀስቀስ በወቅቱ በአውሮጳ

https://p.dw.com/p/1B2aS
Karte Äthiopien englisch

የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። በዚሁ ጉብኘታቸው ወደ ጀርመን ጎራ ባሉበት ጊዜ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ስለ ኢትዮጵያ ጊዚያዊ ሁኔታ፣ ስለ ምርጫ ዝግጅት እና ከጥቂት ጊዜ በፊት « የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምሥቅልቅል ጉዞ እና የሕይወቴ ትዝታዎች » በሚል ርዕስ ስላወጡት መጽሓፋቸው መልዕክት አነጋግሮዋቸል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ