1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦሮሞ ተወላጆች የተቃዉሞ ሰልፍ በብራስልስ

ዓርብ፣ ግንቦት 14 2001

በአዉሮጻ ነዋሪዎች የሆኑ ኦሮሞች እና ደጋፊዎቻቸዉ ዛሪ የአዉሮጻ ህብረት መቀመጫ በሆነዉ በብረስልስ ቤልጂየም የኢትዮጽያን መንግስት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል።

https://p.dw.com/p/HvUE
ብራስልስ ከተማምስል AP

ሸልፈኞቹ በኢትዮጽያ የሚካሄደዉ የሰባዊ መብት ጥሰት እና የተፈጥሮ ጥፋት እንዲቆም ተጽኖ እንደሚያደርጉ ለአለም አቀፍ ማህበረሰብ ጥሪ አድርገዋል። ዝርዝሩን በስፍራዉ የተገኘዉ ዘጋቢያችን ገበያዉ ንጉሴ አጠናቅሮታል።

ገበያዉ ንጉሴ / አዜብ ታደሰ / ሂሩት መለሰ