1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦሮሞ ተማሪዎች የተቃዉሞ ሰልፍ በበርሊን

ዓርብ፣ ኅዳር 3 2008

በርከት ያሉ የኦሮሞ ተማሪዎች ዛሬ በርሊን ጀርመን መዲና ላይ የኢትዮጵያ መንግሥት ያካሂድብናል ያሉትን በደል በመግለፅ የተቃዉሞ ሰልፍ አካሄዱ።

https://p.dw.com/p/1H5SG
Berlin Demonstration von Oromo-Aktivisten
ምስል DW/H. Kiesel

በጀርመን የኦሮሞ ተማሪዎች ማኅበር የተዘጋጀዉ ይህ ሰላማዊ ሰልፍ በጀርመን መራሒተ መንግሥት ቢሮ፤ በጀርመን ፓርላማ፤ በአዉሮጳ ሕብረት ቢሮ እንዲሁም በዩኤስ አሜሪካና ፈረንሳይ ኤንባሲ በኩል በማለፍ ሰልፈኞቹ በጽሑፍ የያዙትን ጥያቄ ማቅረባቸዉ ተመልክቶአል። ስማቸዉን መናገር ያልፈለጉ አንድ የሰልፉ አስተባባሪን በተቃዉሞ ሰልፉ መሃል በስልክ ደዉለን ተቃዉሞአቸዉ ምን እንደሆነ ጠይቀናቸዉ ነበር መልስ በመስጠት ይጀምራሉ።

አዜብ ታደሰ


አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ