1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእስራኤል ምርጫና ኢትዮጵያዉያን አይሁዶች

ማክሰኞ፣ ጥር 21 2005

እስራኤል ዉስጥ ባለፈዉ ሳምንት የተደረገዉ የምክር ቤት አባላት ምርጫ ዉጤት በኢትዮጵያዉያን አይሁዳዉያን ፖለቲከኞች ዘንድ ሽንፈትን-ከድል ተቃርኖ የቀየጠ ስሜት ነዉ ያሳደረዉ።

https://p.dw.com/p/17Tkc
Israeli Prime Minister Ariel Sharon (C) sits in the Knesset, (Parliament) that is almost completely empty during a session on Wednesday, 23 November 2005. Israeli media are quoting an interview in the Guardian newspaper in the United Kingdom that reports that Sharon intends to offer the Palestinians independence in exchange for guarantees of security for Israelis if he is re-elected prime minister, and that Sharon would not operate on the 'land for peace' principle. EPA/PIERRE TERDJMAN-FLASH90 ISRAEL OUT +++(c) dpa - Report+++
የእሥራኤል ምክር ቤት-ክኔሴትምስል picture-alliance/dpa/dpaweb

ባለፈዉ ሐሙስ ይፋ በሆነዉ ዉጤት መሠረት የገዢዉ ፓርቲ አባል የሆኑ እና ከዚሕ ቀደም የምክር ቤት አባል የነበሩ ኢትዮጵያዉያን አይሁድ ፖለቲከኞች ተሸንፈዋል።በእስራኤል ፖለቲካ አዲስ ብቅ ያለዉን የሽ አቲድ የተሰኘዉን የፖለቲካ ፓርቲ የወከሉ ሁለት ኢትዮጵያዉያን አይሁዶች ግን ለምክር ቤት አባልነት ተመርጠዋል።ተመራጮቹ እንደ ፓርቲያቸዉ ሁሉ ለፖለቲካዉ አዲሶች ናቸዉ።

ግርማዉ አሻግሬ

ነጋሽ መሀመድ

ሂሩት መለሰ