1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእሥራኤል ው.ጉ.ሚ. የኢትዮጵያ ጉብኝት

ረቡዕ፣ ሰኔ 11 2006

የእሥራኤል ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቪግዶር ሊበርማን በኢትዮጵያ ይፋ ጉብኝት አደረጉ። አቪግዶር ሊበርማን እና እሳቸው የመሩት የልዑካን ቡድን ከሀገሪቱ ባለሥልጣናት እና ከንግዱ ማህበረሰብ ጋ ተገናኝተው ሀሳብ ተለዋውጠዋል።

https://p.dw.com/p/1CLY9
ምስል Ariel Schalit/AFP/Getty Images

እሥራኤላዊው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር እአአ ከ2009 ዓም ወዲህ ባለፈው ማክሰኞ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪቃ እያደረጉት ባለው የአሥር ቀን ጉብኝት ውስጥ ከኢትዮጵያ ጎን የተጠቃለሉት ሌሎች ሀገራት ኮት ዲቯር፤ ርዋንዳ፤ ጋና እና ኬንያ ናቸው። ስለ ውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ጉብኝት የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለዶይቸ ቬለ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ