1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤኮኖሚ ዕድገትና የሥራ ዕድል ሁኔታ በኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ ሰኔ 20 2004

ኢትዮጵያ ብዙ የሰራተኛ ኃይል ያላት ሀገር ናት። ይኸው ኃይል ግን ፡ ምንም እንኳን በሀገሪቱ ከፍተኛ የኤኮኖሚ ዕድገት እንዳለ ቢነገርም፡ እንደሚፈለገው በስራ ገበታ ላይ አልተሰማራም። ይህን ሁኔታ ለመቀየርና አዳዲስ የስራ ቦታዎችን ለመፍጠር በሀገሪቱ በወቅቱ ምን እየተደረገ ነው?የዛሬው ዝግጅት ተወያይቶበታል።

https://p.dw.com/p/15M8z

አርያም ተክሌ