1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤትራና የፖለቲካ ይዞታና የICG ጥሪ

ሐሙስ፣ መስከረም 13 2003

ዋና ጽ/ቤቱ በብራሰልስ የሚገኘው (ICG) በመባል የሚታወቀው የውዝግቦች አጥኚና ተንታኝ ድርጅትም ሆነ ተቋም፤

https://p.dw.com/p/PLAR
Eritrea Flagge
ከሰሞኑ ኤርትራን አስመልክቶ ባወጣው ዘገባ፣ ያቺው ሀገር፣ በአፍሪቃው ቀንድ ፤ ሌላኛዋ ቀውስ ውስጥ የምትገባ ሀገር እንዳትሆን ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ከማግለል ይልቅ አብሮ በመሥራትና በመርዳት ጭምር ፣ መንግሥቷንም፤ ወደ ውይይት በማምጣት አገሪቱን ከጥፋት፤ አካባቢውንም ከሁከት ለመታደግ እንዲጥር ሲል ጥሪ ማቅረቡ ተመልክቷል።

ገበያው ንጉሤ

ሒሩት መለሰ