1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤሕአዴግ 10ኛ ጉባኤ ተከፈተ

ዓርብ፣ ነሐሴ 22 2007

ዓርብ፤ ነሐሴ 22 ቀን፣ 2007 ዓ.ም. በመቀሌ ከተማ አስረኛዉ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ማለትም የኤሕአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ ተጀምሯል።

https://p.dw.com/p/1GNcA
Äthiopien Ministerpräsident Hailemariam Desalegn
ምስል Getty Images

[No title]


ዛሬ የከፈተዉ «ህዝባዊ አደራን በላቀ እድገትና ትራንስፎርሜሽን» በሚል መሪ ቃል ለአራት ቀን የሚካሄደዉ ጉባኤ ለመጪዉ አምስት ዓመታት ሥራ ላይ የሚዉለዉን ሁለተኛዉን አገራዊ የልማት እና ለዉጥ እቅድ ተወያይቶበት እንደሚያፀድቀዉ ይጠበቃል። ጉባኤዉን ለመከታተል ወደመቀሌ ያመራዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔርን ሸዋዬ ለገሠ ስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት በአጭሩ በስልክ አነጋግራዋለች።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔርን

አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሰ