1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢጣልያ ፖለቲካ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 5 2004

ኢጣልያ አዲስ ተመራጭ ጠቅላይ ሚኒስትር ካገኘች ዛሬ 3 ቀን ተቆጠረ ።

https://p.dw.com/p/RwfC
ማርዮ ሞንቲምስል dapd

የቀድሞው የኢጣልያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቭዮ ቤርሉስኮኒ ሥልጣን በለቀቁ በማግስቱ ከትናንት በሰተያ በኢጣልያ ፕሬዝዳንት የሽግግሩን መንግሥት እንዲመሩ የተመረጡት ማርዮ ሞንቲ አዲስ መንግሥት በማዋቀር ላይ ናቸው ። የሞንቲ ማንነትና የሚጠብቋቸው ተግባራት እንዲሁም ቤርሉስኮኒ የሚታወሱበት ታሪክ ፤ የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ናቸው ።

ሂሩት መለሰ

ሸዋዮ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ