1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢዴፓ ጠቅላላ ጉባዔ ፍጻሜ፣

ማክሰኞ፣ መጋቢት 13 2003

የኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢዴፓ)የ 3 ቀናት ጠቅላላ ጉባዔውን ሲደመድም፤

https://p.dw.com/p/RBVf
የኢዴፓ ጠቅላላ ጉባዔ ፍጻሜ፣
ምስል AP GraphicsBank/DW

የፓርቲው ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ልደቱ አያሌው፤ በአቶ ሙሼ ሰሙ ተተክተዋል።

አጠቃላዩ ጉባዔ፣ ፓርቲው የሚከተለውን የፖለቲካ መሥመርና የወደፊቱን አቅጣጫ መክሮበታል።

ጌታቸው ተድላ--

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ