1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢዴፓ አቤቱታና የምርጫ ቦርድ መልስ

ማክሰኞ፣ ግንቦት 10 2002

ከአምስት ቀናት በኋላ ግንቦት አስራ አምስት ቀን 2002 ዓም በኢትዮጵያ በሚደረገው ሀገር አቀፍ ምርጫ በተወዳዳሪነት ከቀረቡት የተቃውሞ ፓርቲዎች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ኢዴፓ ከመንግስት በኩል አሁንም መሰናክሎች እየገጠሙት መሆኑን በማመልከት ለምርጫ ቦርድ አቤቱታ አቀረበ።

https://p.dw.com/p/NRBv
ምስል AP

ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ስለቀረበው አቤቱታ የኢዴፓን ሊቀመንበር አቶ ልደቱ አያሌውን እና የምርጫ ቦርድ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ መሀመድ አብዱራህማንን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ