1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢዴፓ መግለጫ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 12 2010

የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ከሰባት ወር በፊት ገጥሞት የነበረውን ችግር ማስወገዱን ነገር ግን በመንግሥት እና በምርጫ ቦርድ በኩል እንቅፋቶች እንደተደቀኑበት ዛሬ በአዲስ አበባ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ። ፓርቲው በመግለጫው ላይ ሀገሪቱ ስለምትገኝበት አሳሳቢ ሁኔታም አንስቶ ማብራሪያ ሰጥቷል።

https://p.dw.com/p/2pmY0
Addis Abeba - Opposition Partei EDEPA Logo
ምስል Getachew Tedla HG

ኢዴፓ

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ