የኢንዱስትሪ ብክለትን መከላከል
ሐሙስ፣ መስከረም 24 2005ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ መስፋፋት የሚያስከትለውን የአካባቢ ብክለት ለመከላከል የተለያዩ አሰራሮች ተገባራዊ መሆናቸው ተገለፀ ። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ከችግሩ መከላከያ ዘዴዎች ውስጥ በአንድ አካባቢ የሚገኙ ተመሳሳይ ምርት የሚያመርቱ ኢንዱስትሪዎች የጋራ የፍሳሽ ማስወገጃ እንዲጠቀሙ ማድረግ ነው ። ከዚህ ውጭ አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ሥራ ሲጀምሩ ተረፈ ምርታቸው አካባቢን እንዳይበክል መስሪያ ቤቱ ክትትል እንደሚያደርግም አስታውቋል ። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝሩን አጠናቅሯል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ