የኢትዮ-ጃዝ በዓለም አቀፉ መድረክ6 ግንቦት 2007ሐሙስ፣ ግንቦት 6 2007የኢትዮጵያ የጃዝ የሙዚቃ ስልት በአንጋፋዉ ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛ ሙላቱ አስታጥቄ የዓለምን የሙዚቃ መድረክ ከረገጠ በኋላ ተወዳጅነቱ እየሰፋ መምጣቱ ይታወቃል። እንደ ባህል ሙዚቃችን ሁሉ መለያችንን የሆነዉ ኢትዮ-ጃዝ የዓለምን የሙዚቃ አፍቃሪዎች ይበልጥ እየማረከ መሆኑም ተነግሮለታል፤ በርካታ ጃዝ አፍቃሪ ኢትዮጵያዉያን ሙዚቀኞችም ብቅ ብቅ እያሉ ነዉ።https://p.dw.com/p/1FPoiማስታወቂያ