1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት እና የአዉሮጳ ሕብረት

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 3 2010

የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ የተፈራረሙትን ሥምምነት እንደሚደግፍ የአዉሮጳ ሕብረት እስታወቀ።የሕብረቱ ቃል አቀባይ እንዳታወቁት ሕብረታቸዉ የሁለቱ ሐገራት ሠላማዊ ግንኙነት እንዲጠናከር የሚችለዉን ሁሉ ያደርጋል

https://p.dw.com/p/319hF
Symbolbild EU Flaggen
ምስል AFP/Getty Images/Y. Herman

(Beri.Brussel) EU reax on Ethio-Eritria - MP3-Stereo

     

የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ የተፈራረሙትን ሥምምነት እንደሚደግፍ የአዉሮጳ ሕብረት እስታወቀ።የሕብረቱ ቃል አቀባይ እንዳታወቁት ሕብረታቸዉ የሁለቱ ሐገራት ሠላማዊ ግንኙነት እንዲጠናከር የሚችለዉን ሁሉ ያደርጋል።ሁለቱ መሪዎች የተፈራረሙት ሥምምነት 20 ዓመት የሞላዉን ጦርነት እና በጠብ መፈላለግ ማብቃቱን ያበሰረ ነዉ። 

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ