1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ማካለል

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 11 2008

ኢትዮጵያ እና ሰሜን ሱዳንን የሚያዋስነዉ ሰፊ ድንበርን የማካለል ሥራ በቅርቡ እንደሚጀመር የሁለቱ ሃገራት ባለሥልጣናት በቅርቡ አስታውቀዋል።

https://p.dw.com/p/1HRMM
Karte Äthiopien englisch

[No title]

የድንበር ማካለሉ ሒደት የኢትዮጵያን ጥቅም አያስጠብቅም በሚል በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በተደጋጋሚ የተቃውሞ ድምጻቸውን አሰምተዋል። ኢትዮጵያውያኑ የተቃውሞ ፊርማ በማሰባሰብም ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሓፊ ባን ኪ ሙን አስገብተዋል።የፊርማ ማሰባሰቡን ካከናወኑት ድርጅቶች መካከል የጎንደር ሕብረት የተባለው ድርጅት ተወካይን በማነጋገር የዋሽንግተኑ ወኪላችን ናትናኤል ወልዴ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ናትናኤል ወልዴ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ