1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ድርቅና የቀይ መስቀል ማህበር እንቅስቃሴ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 4 2003

ምሥራቅ አፍሪቃን በመታው ድርቅ ሰበብ የምግብ እርዳታ የሚያሻውን ወደ 4.5 ሚሊዮን የሚጠጋ የኢትዮጵያ ህዝብ ለመርዳት በመንቀሳቀስ ላይ ከሚገኙት ግብረ ሰናይ ድርጅቶች አንዱ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ነው ።

https://p.dw.com/p/RfAy
ምስል AP

ድርጅቱ አሁን የተከሰተው ድርቅ ሰለባ ለሆነው ህዝብ ለመድረስ ምን ያህል እንደተዘገጀ፤ ምን እንዳከናወነና በምን ዓይነት መንገድ ተጎጂዎችን በመርዳት ላይ እንደሆነ የማህበሩን የስራ ሃላፊዎች ያነጋገረው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ጌታቸው ተድላ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ