1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የፀረ-ሽብርተኝነት ህግና የሂውማን ራይትስ ዎች አስተያየት

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 19 2003

ለሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት- የሂውማን ራይትስ ግልፅነት ይጎድለዋል ያለውን የኢትዮጵያ መንግስት ስራ ላይ ያዋለው የፀረ አሸባሪነት ህግ ለሌላ አላማ መጠቀም እንዲያቆም ጥሪ አደረገ።

https://p.dw.com/p/RcE4

የሂውማን ራይትስ ዎች ትናንት ባወጣው መግለጫ መንግስት ህጉን የንግግር ነፃነት መብትን ለማፈንና የፍሪድ ሂደትን ለመጋፋት ከመጠቀም እንዲቆጠብ ጠይቋል። ይህንኑ መግለጫ መነሻ በማድረግ ልደት አበበ የአፍሪቃው ክፍል ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑትን -ቤን ሮሌንስን አነጋግራቸዋለች።