የኢትዮጵያ የምርጫ መሰናዶ
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 28 2002ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ ዉስጥ በመጪዉ ግንቦት ሊደረግ የታቀደዉን የምርጫ ሒደት የሚከታተሉ የሐገር ዉስጥ ታዛቢዎችምርጫ ተጀምሯል።በግንቦቱ ምርጫ ከሚሳተፉ ተቃዋሚ የፖለቲካ ማሕበራት አንዳዶቹ የታዛቢዎቹን የምርጫ ሒደት ሲቃወሙ፥ ሌሎች ደግሞ በቂ የቅስቀሳ ጊዜ፥ ገንዘብና የመገናኛ ዘዴዎች የአየር ጊዜ አልተመደበልንም በማለት ቅሬታቸዉን እያሰሙ ነዉ።ጌታቸዉ ተድላ ቅሬታቸዉን ከሚያሰሙት ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሁለቱን መሪዎችና የምርጫ ቦርድን የሕዝብ ግንኙነት ሐላፊዎችን አነጋግሯል።
Gtachew Tedla
Negash Mohammed
Shewaye Legesse