1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ 

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 12 2010

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡ ሲሆን፣ ካነሱዋቸው ጉዳዮች መካከል የአውሮጳ ህብረት የኢትዮጵያ መንግሥት በሀገሩ የሚታየውን ግጭት ሊያስቆም እና በግጭቱ  በሰው ላይ የደረሰውን ጥፋት በገለልተኛ ወገን ሊያጣራ ይገባል ሲል ትናንት ያቀረበው አስተያየት አንዱ ነበር።

https://p.dw.com/p/2pmWp
Äthiopien Meles Alem Sprecher Außenministerium
ምስል DW/G. Tedla

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ 

ቃል አቀባዩ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ስለሚካሄደው የህዝብ ለህዝብ ውይይት፣ እንዲሁም፣ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በቅርቡ ስለሚያደርጉት የግብፅ ጉብኝት ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ 

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ