1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና አስተያየት

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 15 2009

ሕዝብ በኢትዮጵያ እየታየ ባለዉ የፖለቲካ ጫና ሳይደናገጥ አንድነቱን በማጠናከር ጥያቄዎቹን በሰከነ መንገድ ማቅረብ እንደሚገባዉና መንግሥትም በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሕዝብን ማስጨነቅ እንደሌለበት በደቡብ አፍሪቃ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊዉ የተፈጥሮና የማኅበራዊ ሳይንስ ተመራማሪ ፕሮፊሰር ማሞ ሙጬ አሳሰቡ።

https://p.dw.com/p/2Rgij
Pretoria Südafrika Luftaufnahme ARCHIVBILD
ምስል picture-alliance/dpa

Ber. Südafrika _Inter Prof. Mamo Muche über Äthiopien politische krise - MP3-Stereo


በደቡብ አፍሪቃ ስዋኔ ዩንቨርስቲ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝት ተመራማሪ በታሪክ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እንዲሁም በሌሎች ሰባት የምርምር ዘርፎች በተለያዩ የዓለም ሃገራት የሚሰሩት ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬን የደቡብ አፍሪቃዉ ወኪላችን መላኩ አየለ አነጋግሮ አጠር ያለ ዘገባ ልኮልናል።    

መላኩ አየለ
አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሰ