1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ እና ጅብቲ ግንኙነት

ዓርብ፣ መጋቢት 30 2008

ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ከረዥም ዓመታት አንስቶ የቅርብ የሁለትዮሽ ግንኙነት ያላቸዉ ሃገራት ናቸዉ። አሁንም ይህ ዘመናትን የተሻገረ የሁለቱ ሃገራት ግንኙነት ይበልጥ መጠናከሩ ነዉ የሚገለጸዉ።

https://p.dw.com/p/1ISA3
Dschibuti Containerhafen und Rotes Meer
ምስል Getty Images/AFP/S. Maina

[No title]

በተለይ ካለፉት 25 ዓመታት ወዲህ ወደብ አልባ የሆነችዉ ኢትዮጵያ የጅቡቲ የባህር ወደብ ከፍተኛ ተጠቃሚ ሀገር ናት። ጅቡቲም በለዉጡ ከወደብ አገልግሎቱ የገንዘብ ክፍያ ሌላ የኤልክትሪክ ኃይልና ዉኃ ጨምሮ የተለያዩ የኢትዮጵያን የእርሻ ምርቶች ታገኛለች። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ስለሁለቱ ሃገራት የቆየ ግንኙነት ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ