1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ እና የዓ/አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ዘገባ

ሐሙስ፣ መስከረም 29 2007

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት « አይ ኤም ኤፍ» የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ በአሁኑ 2014 ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት አድጓል ሲል አስታወቀ። ይኸው የኤኮኖሚ ዕድገት በዋናነት በከፍተኛ የግብርና ምርት፤ በመንግሥትና በውጭ መዋዕለ ንዋይ የታገዘ መሆኑን የተቋሙ

https://p.dw.com/p/1DSmV
USA Washington Internationaler Währungsfond Logo Finanzkrise Griechenland
ምስል AP

የኢትዮጵያና የአፍሪቃ ኀላፊ ለ ዶይቸ ቬለ ገልጸዋል። ኀላፊው አያይዘውም፤ የኢትዮጵያ የውጭ ንግድ በጣም ደካማ መሆኑንና የሃገሪቱን ኤኮኖሚ የግል ተቋማትን በሚገባ ያሳተፈ እንዳልሆነ ገልጸዋል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ