1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚና የIMF ዘገባ

ሐሙስ፣ መስከረም 25 2004

ዓለም ዓቀፉ የገንዘብ ድርጅት በእንግሊዘኛ ምህፃሩ IMF ባላፈው ሳምንት ባወጣው የዓለምን የኢኮኖሚ እድገት በዳሰሰበት ዘገባ እጎ.አ በ 2010 የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ በ 7.5 በመቶ ማደጉን አስታወቀ ።

https://p.dw.com/p/RpQz
ምስል picture alliance/dpa

ይሁንና በያዝነው የጎርጎሮሳውያኑ 2011 ዓ.ም ወደ 40 በመቶ በደረሰው የዋጋ ግሽበት ሳቢያ የዘንድሮው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት እንደሚቀንስ የድርጅቱ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ለዶቼቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል ። በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበትን ለመከላከል ብሔራዊ ባንክ ለመንግሥት የሚሰጠውን ብድር ማቆምንና ፣ የወለድ መጠን እንዲጨምር ማድረግን የመሳሰሉ እርምጃዎች መወሰድ እንደሚገባቸው ኃላፊው አስታውቀዋል ። ያነጋገራቸው የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን ልኮልናል ።

አበበ ፈለቀ

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ