1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ አይድል

ዓርብ፣ ጥቅምት 17 2004

መስከረም 17 ቀን የተጠናቀቀው የኢትዮጵያ አይይል ውድድር ለበርካታ ወጣቶች ተሰጦዋቸውን እንዲያስተዋውቁ ዕድል ከፍቷል።ለመሆኑ በተመልካች ዘንድ ምን አይነት አቀባበል ነበረው? ምንስ ዓይነት ችሎታ ታየ?

https://p.dw.com/p/RtOi
የኦፔራ መድረክምስል Weltecho GmbH

ውድድሩን ተመልክተን እንደሆነ አብዛኞቹ የዝግጅቱ ተካፋዮች ወጣቶች ናቸው። በዚህ ውድድር ላይ ያላትን ተሰጥዎ ለማሳየት የበቃችው ዘንድሮ የ7ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ሀና ግርማ ቀድሞ ሐረር ነበር የምትኖረው። የ 11 ዓመቷ ሀና በኢትዮጵያ አይዶል መወዳደር ከጀመረች ጀምሮ በህይወቴ ጎበዝ ሆኛለሁ ትላለት። የኢትዮጵያ አይድል የፕሮግራም ኃላፊ አቶ ጌታቸው እሸቱ እና በልዩ ተሰጥዋ ከምትታወቀው ተሳታፊ፤ ከሀና ግርማ በዛሬው የወጣቶች ዝግጅት እንግዳችን ናቸው።

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ