1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ አቶሌቶች ቅሬታ

ረቡዕ፣ ሰኔ 1 2008

አንጋፋ አትሌቶችና ስፖርት አፍቃሪዉ ሕዝብ፤ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ያሳለፈዉን ዉሳኔ አጥብቀዉ ተቃዉመዋል።ነባር አትሌቶች ኮሚቴ አዋቅረዉ በጉዳዩ ላይ የፌደሬሽኑንና የመንግሥት ባለሥልጣናትን ለማነጋገር ማቀዳቸዉን አስታዉቀዋልም።

https://p.dw.com/p/1J2cU
ምስል picture-alliance/ dpa

[No title]

በመጪዉ ነሐሴ ሪዮ ዲ ሔኔሮ-ብራዚል በሚደረገዉ የዓለም የኦሎምፒክ ዉድድር ኢትዮጵያን ወክለዉ እንዲወዳደሩ ከተመረጡ አትሌቶች መካከል እዉቅ አትሌቶች አለመካተታቸዉ ያስከተለዉ ቅሬታና ቁጣ እየተባባሰ ነዉ።አንጋፋ አትሌቶችና ስፖርት አፍቃሪዉ ሕዝብ፤ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ያሳለፈዉን ዉሳኔ አጥብቀዉ ተቃዉመዋል።ነባር አትሌቶች ኮሚቴ አዋቅረዉ በጉዳዩ ላይ የፌደሬሽኑንና የመንግሥት ባለሥልጣናትን ለማነጋገር ማቀዳቸዉን አስታዉቀዋልም።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አትሌቶችንና ስፖርት አፍቃሪዎችን አነጋግሮ የላከልን ዘገባ አለን።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ