1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር

ሐሙስ፣ ነሐሴ 19 2008

በቅርቡ የወርቅ ኢዮቤልዮ በዓሉን ያከበረው የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር አገልግሎቱን የሚሰጠው ከመንግሥት እና ከግል የጤና ተቋማት በቀጥታ ለሚመጡና በግልም አገልግሎት ለሚጠይቁ ግለሰቦችም ጭምር ነው ።

https://p.dw.com/p/1JpVw
Ethiopian Family Guidance Association Golden Jubilee Feier
ምስል DW/G. Tedla

[No title]



የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር አገልግሎቶቹን ይበልጥ አንዲያስፋፋ ተጠየቀ ። ዶቼቬለ ያነጋገራቸው የማህበሩ ደንበኞች ማህበሩ እስካሁን ሲሰጥ የቆየውን ጠቃሚ አገልግሎቶቹን በክፍለ ከተሞች እና በክልሎችም አስፋፍቶ እንዲቀጥል ሃሳብ አቅርበዋል ። ከዚህ ሌላ የማህበሩ አገልግሎቶች በተቀላጠፈ መንገድ እንዲሰጡም ደንበኞች ጠይቀዋል ። በቅርቡ የወርቅ ኢዮቤልዮ በዓሉን ያከበረው የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር አገልግሎቱን የሚሰጠው ከመንግሥት እና ከግል የጤና ተቋማት በቀጥታ ለሚመጡና በግልም ህክምና ለሚጠይቁ ግለሰቦችም ጭምር ነው ። ዝርዝሩን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ልኮልናል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ኂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ