1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ስዊድን ዲፕሎማሲ

ዓርብ፣ ሚያዝያ 10 2006

የኢትዮጵያ መንግስት ላለፉት ጥቂት ዓመታት በስዊድን ስቶክሆልም የነበረዉን ኤምባሲ ወደቆንሳ ደረጃ ዝቅ አርጎ ቆይቷል።

https://p.dw.com/p/1Bjl5
Schweden - Stockholm
ምስል picture-alliance/dpa

በያዝነዉ ሰሞን ደግሞ ደረጃዉ ከፍ በማድረግ አዲስ አምባሳደር ወደስቶክሆልም ልኳል። በስቶክሆል የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነዉ የተሾሙት ወ/ሮ ወይንሸት ታደሰ አንድ ሀገር ከሌላ ሀገር ጋ የሚኖረዉን ግንኙነት ከኤምባሲ ወደቆንስላ ዝቅ ሊያደርግ የሚያስችሉት የፖለቲካ ግንኙነትን ጨምሮ በርካታ ምክንያቶች እንዳሉ ነዉ የሚገልፁት። የስቶክሆልም ዘጋቢያችን ቴዎድሮስ ምሕረቱ አዲስ የተሾሙትን አምባሳደር አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል። ቴዎድሮስ ምሕረቱ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ