1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 14 2008

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ኢራፓ ከፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክክር መድረክ ራሱን አገለለ። ፓርቲዉ ከምክክር መድረኩ ራሱን ያገለለዉ በመድረኩ ለዉይይት እንዲቀርቡ ያነስኋቸዉ ወቅታዊ አጀንዳዎች ዉድቅ ስለሆኑብኝ ነዉ ብሏል።

https://p.dw.com/p/1HTQ0
Karte Äthiopien englisch

[No title]

ዉድቅ ሆኑብኝ ካላቸዉ አጀንዳዎችም መካከልም ይካለላል ስለተባለዉ የኢትዮ ሱዳን ድንበር እንዲሁም በኦሮሚያ እና በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ስለተቀሰቀሱ እንቅስቃሴዎች እንደሚገኙበት የፓርቲዉ ፕሬዝደንት ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ