1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ የምርጫ ውጤት ትችት

ማክሰኞ፣ ግንቦት 25 2007

በቅርቡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ይፋ ያደረገውን ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት እንደማይቀበለው የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ( ኢራፓ) ገለፀ።

https://p.dw.com/p/1FafZ
Äthiopien Parlamentswahlen
ምስል DW/Y. G. Egziabhare

[No title]

የፓርቲው ከፍተኛ አመራር አባላት ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ የምርጫ ሂደቱ ሰላማዊ የነበረ ቢሆንም ፓርቲው ፤ በእጩዎቹ እና ታዛቢዎቹ ላይ ደረሰ ባለው ወከባ እና ማስፈራሪያ የተነሳ ምርጫው ተዓማኒነት የሌለው ነው ሲል መተቸቱን በስፍራዉ ተገኝቶ መግለጫውን የተከታተለዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በላከዉ ዘገባ ገልጿል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ልደት አበበ

ሸዋዬ ለገሠ