1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ሠ/ማኅበራት ኮንፈደሬሽን 50ኛ ዓመት

ሰኞ፣ ግንቦት 12 2005

የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፈደሬሽን 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል አከበረ። ኮንፈዴሬሽኑ እንዴት ተቋቋመ? አባላቱ፤ ለመሠረታዊ የሠራተኛ መብት ያደረጉት ትግል እንዴት ይታወሳል?

https://p.dw.com/p/18b74
ምስል picture alliance/dpa

አባላቱ፤ ለመሠረታዊ የሠራተኛ መብት ያደረጉት ትግል እንዴት ይታወሳል? የወደፊት ዕጣ ፈንታቸውስ እንዴት ይታያል? ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ፤ የኮንፈደሬሽኑን ፣ የሠራተኛው ድምፅ አዘጋጅ አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሯል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ