የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ዘገባ29 ሰኔ 2002ማክሰኞ፣ ሰኔ 29 2002ዘገባዉ በቀረበበት ወቅት የተቃዋሚ ፓርቲ የምክር ቤት አባላት የቦርዱን አሠራር አጣጥለዉhttps://p.dw.com/p/OC2iምስል DWማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የዘንድሮዉን የምርጫ አፈፃፀም ዘገባ ዛሬ ለሐሪቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል።ዘገባዉ በቀረበበት ወቅት የተቃዋሚ ፓርቲ የምክር ቤት አባላት የቦርዱን አሠራር አጣጥለዉ ተችተዉታል።ታደሰ እንግዳዉ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ። ነጋሽ መሐመድ ሒሩት መለሰ