1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ምርጫና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 15 2013

ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ በተካሄዱ ምርጫዎች ታዛቢዎቹን ሲልክ የሚታወቀው የአውሮጳ ሕብረት ዘንድሮ ታዛቢ ቡድን ባይልክም የምርጫ ሂደቱን በገንዘብ ሲደግፍ መቆየቱን ከምርጫው ዕለት ቀደም ባሉት ቀናት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

https://p.dw.com/p/3vN54
EU flags at half-staff after terror attacks in Vienna, Nice
ምስል picture alliance / Kyodo

የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ

በኢትዮጵያ ትናንት ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ,ም የተካሄደው ምርጫ የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ትኩረት ስቧል። የተለያዩ የምዕራቡ ዓለም መገናኛ ብዙሃን በሚያወጧቸው ኢትዮጵያ ነክ ዘገባዎች ምርጫውን በጎንም ቢሆን ሲያነሱ ታይተዋል። ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ በተካሄዱ ምርጫዎች ታዛቢዎቹን ሲልክ የሚታወቀው የአውሮጳ ሕብረት ዘንድሮ ታዛቢ ቡድን ባይልክም የምርጫ ሂደቱን በገንዘብ ሲደግፍ መቆየቱን ከምርጫው ዕለት ቀደም ባሉት ቀናት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

ገበያው ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ