1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ማዕድን ዓለም አቀፍ ጉባዔ

ዓርብ፣ መስከረም 14 2008

ኢትዮጵያ ያላትን የተፈጥሮ የማዕድን ኃብትን በሚመለከት አዲስ አበባ ላይ የተካሄደዉ የሁለት ቀናት ዓለም አቀፍ ጉባዔ ዛሬ ተጠናቀቀ። በ «ኢሲኤ » አዳራሽ በተካሄደዉ ይህ ጉባዔ በተለይ የተነጋገረዉ ኢትዮጵያ ባልዋት ማዕድናት ላይ ነዉ።

https://p.dw.com/p/1Gdhy
Äthiopien Internationale Bergbaukonferenz
ምስል DW/G.T. Haile-Giorgis

[No title]

ኢትዮጵያ ያላትን የተፈጥሮ የማዕድን ኃብትን በሚመለከት በዓለም አቀፍ የተካሄደዉ በዚህ ጉባዔ ላይ ኢትዮጵያዉያኑን ጨምሮ ከተለያዩ ሃገሮች የመጡ ባለሞያዎች በጉባዔዉ ላይ ንግግር አድርገዋል። ቦታዉ ላይ የተገኘዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለሂዮርጊስ የጉባዔዉን ተካፋዮች አነጋግሮ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለሂዮርጊስ

አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ