የኢትዮጵያ ሙሥሊሞች መሪዎች የፍርድ ሂደት27 ኅዳር 2005ሐሙስ፣ ኅዳር 27 2005የኢትዮጵያ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት በአሸባሪነት በተጠረጠሩ ሀያ ዘጠኝ ሙሥሊም ተከሳሾች ላይ ለዛሬ ሊሰጠው የነበረውን ብይን ሳይሰጥ ሌላ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቶ ችሎቱን መበተኑ ተገልጾዋል።https://p.dw.com/p/16ws0ምስል APማስታወቂያ ብይን ይሰጥበታል ተብሎ የተጠበቀው ችሎት በተካሄደበት በልደታው ፍርድ ቤት ጋዜጠኞች እና በርካታ ሕዝብ ተገኝቶ ነበር። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ጉዳዩን ተከታትሎታል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሰ