የኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ሰልፍ በበርሊን6 ግንቦት 2005ማክሰኞ፣ ግንቦት 6 2005በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ያላቸውን ተቃውሞ ለማሰማት ዛሬ ጠዋት ኢትዮጵያውያን በበርሊን ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደው ነበር።https://p.dw.com/p/18Xh6ምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ኢትዮጵያውያኑ ለጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል እና ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጊዶ ቬስተርቬለ ባስገቡት ደብዳቤ ላይ በኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ይቁም የሚል እና ሌሎች ርዕሶችም ተነስተዋል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ሰልፉን ተመልክቶ እና ሰልፈኞችን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። ይልማ ኃይለ ሚካኤል አርያም ተክሌ