14ኛው የኢትዮጵያውያን በአውሮጳ የስፖርትና ባህል ፌስቲቫል23 ሐምሌ 2008ቅዳሜ፣ ሐምሌ 23 2008በዕለተ ረቡዕ የተጀመረው 14ኛው የኢትዮጵያውያን በአውሮጳ የስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በኔዘርላንድ የዴንሐግ ከተማ ዛሬ ይጠናቀቃል።https://p.dw.com/p/1JZ1Cምስል DW/M. S. Siyoumማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የተለያዩ የስፖርት ውድድሮች እና የባህል ትዕይንቶች በቀረቡበት ከዚህ ዝግጅት ጎን ለጎን የኢትዮጵያውያን መድረክ በአውሮጳ የመጀመሪያውን ውይይት አካሂዷል። ከማንኛው ፖለቲካዊ እና ሃይማኖታዊ ወገንተኝነት ነጻ ነው የተባለው ይህ መድረክ ትናንት «የብሔር ጥያቄና ፌዴራሊዝም» በሚል ርዕስ ቀዳሚውን ውይይት አድርጓል። ማንተጋፍቶት ስለሺ እሸቴ በቀለ